English  |  繁體中文  |  简体中文  |  Español  |  한국어  |  日本語  |  Português  |  Italiano  |  việt nam  |  Tagalog  |  Cebuano  |  ဗမာ  |  አማርኛ

ዌብካስት መተግበሪያ/አፕ

የሥሌጠና መሌዕክቶችን ያውርደ እና ያጫውቱ

LSM ኤሌ ኤስ ኤም አንዴሮይዴ ስሌኮችን እና ታብላቶች ወይም ወዯ Minix Neo U9-H ሚዱያ ማዕከሌ ሊይ የሥሌጠና መሌዕክቶችን ሇማውረዴ የሚያስችሌ የአንዴሮይዴ መተግበሪያ/አፕ አዘጋጅቷሌ(Minix ዴህረገፅ. ከ NEO A3 Air Mouse/መዲፊት ጥቅሌ ጋር እንዱጠቀሙት እንመክራሇን።). ይህንን አገሌግልት ሇመጠቀም እባክዎ ወዯ ጉግሌ ፕላይ ስቶር ይሂደ እና, ኤሌ ኤስ ኤም የቪዱዮ ሥሌጠና ማጫዎቻ ይፈሌጉ እና ይህን ነፃ መተግበሪያ ያውርደ።

  • 1
    ዌብካስት መተግበሪያ/አፕ ቅጽበታዊ ገጽ እይታ
  • 2
    ዌብካስት መተግበሪያ/አፕ ቅጽበታዊ ገጽ እይታ
  • 3
    ዌብካስት መተግበሪያ/አፕ ቅጽበታዊ ገጽ እይታ
  • 4
    ዌብካስት መተግበሪያ/አፕ ቅጽበታዊ ገጽ እይታ

ኤሌ ኤስ ኤም የቪዱዮ ሥሌጠና ማጫዎቻ መተግበሪያ ሇመጠቀም:

  1. ይክፈቱት ፣ የቪዱዮ ስሌጠና ይምረጡ, enter your username and password, and tap on the የተጠቃሚ ስምዎን እና የይሇፍ ቃሌዎን ያስገቡ እና ይግቡ ሊይ ጠቅ ያዴርጉ. Screenshot #1
  2. ቪዱዮ ሇማውረዴ:
    1. በመሌዕክት ርዕስ በስተቀኝ በኩሌ ያሇውን የማውረዴ አድ ጠቅ ያዴርጉ። Screenshot #2.
    2. የሚያወርደትን የቪዱዮ ጥራት እና የዴምፅ ቋንቋ ይምረጡ። ቪዱዮ 1 ከፍተኛው የቢት ፍጥነት አሇው(736kbps) እንዱሁም ቪዱዮ 5 ዝቅተኛው አሇው (93kbps)። ከፍተኛ የቢት ተመኖች ከፍተኛ ጥራት ያሇው ቪዱዮ ይሰጣለ። Screenshot #3.
  3. ቪዱዮ ሇማጫወት:
    1. በቀሊለ የመሌዕክት ርዕስ ሊይ መታ ያዴርጉ። መስመር ሊይ/ኦንሊይን ከሆኑ መሌዕክቱ ወዯ መሣሪያዎ ይሇቀቃሌ። ከመስመር ውጭ/ኦፍሊይን ከሆኑ የወረዯው ቪዱዮ ከአንዴሮይዴ መሣሪያዎ ይጫወታሌ።
    2. ከመስመር ውጭ/ኦፍሊይን በሚሆኑበት ጊዜ የወረዯው ቪዱዮ ብቻ ተመሌሶ መጫወት ይችሊሌ። ያሌወረደ ቪዱዮዎች ግራጫ ይዯረጋለና መጫወት አይችለም Screenshot ገጽ እይታ #4.
    3. ቪዱዮ በሚጫወቱበት ጊዜ ምንም ቪዱዮ የማይታይ ዴምጽ ብቻ ከሆን ወዯ ቅንብሮች / ማሳያ / ማሳያ ጥራት (Settings/Display/Screen Resolution). በመሄዴ የመሳሪያውን ማያ ገጽ ጥራት መቀነስ ያስፈሌግዎታሌ። መሣሪያ ጥራት WQHD (2560x1440)ሊይ ክተዯረግ ቪዱዮው አይታይም።
  4. ቪዱዮን ሇመሰረዝ የመሌዕክት አርዕስቱ በቀኝ በኩሌ ያሇውን የመሰረዝ ምሌክት ሊይ መታ ያዴርጉ ፡፡(ቪዱዮን ሇመሰረዝ መስመር ሊይ/ኦንሊይን መሆን አሇብዎት) Screenshot #2.
  5. በአንዴሮይዴ መሣሪያዎ ሊይ የሚጫወተውን ቪዱዮ ወዯ ቴላቪዥን ማያ ገጽ ሇመውሰዴ ወይም ሇማሳየት:
    1. የMinix Neo U9-H የሚዱያ ማዕከሌ ከቴላቪዥን / ሞኒተር ወይም ከፕሮጀክተር ጋር መገናኘት የሚችሌ የኤችዱኤምአይ ውፅዓት አሇው። የማዋቀሪያው/ሴታፕ ዝርዝር
    2. ብዙ አዲዱስ የአንዴሮይዴ መሣሪያዎች ሚራቻስትን የሚያሰሩ የአንዴሮይዴ መሣሪያ ማያ ገጹን ወዯ ቴላቪዥን እንዱያስተሊሌፉ የሚፈቀደ ስክሪን ማንጸባረቅ/Screen Mirroring አማራጮች አሊቸው። ስክሪን ማንጸባረቅ/Screen Mirroring በሴቲንግ/Settings መተግበሪያ ወይም በተጎታች / ማስታወቂያ ሜኑ ሊይ ይገኛለ
    3. ብዙ አዲዱስ ቴላቪዥኖች ስክሪን ማንጸባረቅ/Screen Mirroring ይዯግፋለ። የእርስዎ ቴላቪዥን ይህ ባህሪ ከላሇው በቴላቪዥኑ ሊይ በኤችዱኤምአይ ግቤት ውስጥ የሚሰካ ኤችዱኤምአይ ድንግሌ መግዛት ይችሊለ ፡፡ እንዱህ ያሇ አንደ መሣሪያ በActionTec የተሠራ ScreenBeam Mini2 ነው።
    4. በአማራጭ ፣ መሣሪያዎ የኤችዱኤምአይ ውፅዓት ካሇው የ‹HDMI› ገመዴ በመጠቀም የ አንዴሮይዴ መሳሪያዎን ከቲቪ ወይም ከፕሮጀክት ጋር ማገናኘት ይችሊለ ፡፡
      1. ቴክኖልጂን ሇሚጠቀሙ ሇአዲዱስ መሣሪያዎች ከSlimPort microUSB to HDMI ገመዴ መጠቀም ይቻሊሌ። የሚዯገፉ መሣሪያዎች ዝርዝር ሇማግኘት እባክዎ እዚህ ጠቅ ያዴርጉ።
      2. MHL ቴክኖልጂን ሇሚጠቀሙ ሇቆዩ መሣሪያዎች፣ ከMHL microUSB to HDMI ገመዴ መጠቀም ይቻሊሌ። የሚታገዙ መሣሪያዎች ዝርዝር ሇማግኘት እባክዎ እዚህ ጠቅ ያዴርጉ.

ማስታወሻ: መሌዕክቶችን ሇማውረዴ እና ሇመሰረዝ መስመር ሊይ መሆን አሇብዎት